በአለም ውስጥ ዋና ዋና ከተሞች እና ኮዶች

የከተማ ስም የሀገር ስም ዓለም አቀፍ
አካባቢ
ስልክ.ኮድ የጊዜ ልዩነት
እስያ
ቦምቤይ ሕንድ IN 91 -2.30
ጃካርታ ኢንዶኔዥያ ID 62 -1
ኩዋላ ላምፑር ማሌዥያ MY 60 0
ሴኡል ኮሪያ KR 82 1
ስንጋፖር ስንጋፖር SG 65 0
ቴህራን ኢራን IR 98 0
ቶኪዮ ጃፓን JP 81 1
አውሮፓ
አምስተርዳም ኔዜሪላንድ NL 31 -7
አቴንስ ግሪክ GR 30 -6
በርሊን ጀርመን DE 49 -7
ቡዳፔስት ሃንጋሪ HU 36 -7
ኮንስታንታሳ ሮማኒያ RO 40 -6
ኮፐንሃገን ዴንማሪክ DK 45 -7
ጄኔቫ ስዊዘሪላንድ CH 41 -7
ሄልሲንኪ ፊኒላንድ FI 358 -6
ኢስታንቡል ቱሪክ TR 90 -6
ሊዝበን ፖርቹጋል PT 351 -8
ለንደን እንግሊዝ GB 44 -8
ማድሪድ ስፔን ES 34 -7
ሚላን ጣሊያን IT 39 -7
ሞስኮ ራሽያ RU 7 -5
ፓሪስ ፈረንሳይ FR 33 -7
ፕራግ ቼክ CZ 420 -7
ሮም ጣሊያን IT 39 -7
ሮተርዳም ኔዜሪላንድ NL 31 -7
ስቶክሆልም ስዊዲን SE 46 -7
ቪየና ኦስትራ AT 43 -7
ዋርሶ ፖላንድ PL 48 -7
አሜሪካ
ቦነስ አይረስ አርጀንቲና AR 54 -11
ቺካጎ አሜሪካ US 1 -14
ሎስ አንጀለስ አሜሪካ US 1 -16
ኒው ዮርክ አሜሪካ US 1 -13
ቫንኩቨር ካናዳ CA 1 -16
ዋሽንግተን ዲሲ አሜሪካ US 1 -13
አፍሪካ
ካይሮ ግብጽ EG 20 -6
ኬፕ ታውን ደቡብ አፍሪቃ ZA 27 -6
ውቅያኖስ እና ፓሲፊክ ልስልስ
ሲድኒ አውስትራሊያ AU 61 2